ብርታት መልካምነቱ ያነሰ አይደለም!


……ብርታት በብዙ መልኮች ይመጣል ብርታት በጦር ሜዳ ላይ ብቻ የተወሰ..... ወይም
በከፍተኛ ጉብዝና ሌባን ቤታችሁ ውስጥ መያዝ አይደለም።
በአብዛኛዎቹ ፈተናዎች በአብዛኛው በቀጥታ የሚታዩ ናቸው። ውስጣዊ ፈተናዎች ልክ
ማንም ሳይመለከታችሁ በእምነት መቆየት፣ ልክ ሰዎች ስል እምነታችሁ ሳይረዱ ሲቀሩ
ለብቻ መቆም ናቸው።
በተጨማሪም ምንም ፈርተን ቢሆንም ትክክለኛው ነገር ማድረግና ምንም እንኳን
አንዳንዶች ብያሾፉባችህም ለዕምነትህ በብርታት ቁም።
ያመንበትን በደንብ መጠበቅ አንዳንዴ ጓደኞቻችንን እና ማህበረሰቡን ለኛ ያለውን ቦታ ወደ
ማጣት እንድንሄድ በሚያደርግ አደጋ ላይ ያደርሰናል። ቢሆንም ግን ብርታት መልካምነቱ
ያነሰ አይደለምና!
በርታትህ ላመንክበት መቆም መልካምነቱ ያነሰ አይደለምና

Strength is no less good!
…… Strength comes in many forms Strength is limited to the battlefield ..... or
It is not a matter of being brave in your home.
Most tests are straightforward. Internal tests are valid
Stay in the faith without being noticed, just as people do not understand your faith
They are standing alone.
We also do the right thing no matter what we are afraid of
Stand firm for your beliefs, even if others ridicule you.
Keeping what you believe in can sometimes lead our friends and the community to a place for us
Losing will put us in danger. But the strength is good
Not less!
For it is better to stand firm for what you believe



Comments

Popular posts from this blog

የግዕዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች

ግዕዝና አማረኛ ዓለም አቀፍ ናቸው