✍️ በንፅህና መለኮት አንዴ ከተዋሃዳችሁ በህያውነት ዘለቀት ውስጥ ያለማቋረጥ እየጣፈጣችሁ ነው ማለት ነው::
ልክ ቡና ወተት ጋር ሲዋሃድ ማኪያቶ እንደሚሆነው....ከተዋሃደ በኋላ ወተቱን ከማኪያቶ መለየት እንደማይቻል ሁሉ ከፈጣሪ ንፅህና (ፍቅር:-እውነት) ጋር ስትዋሃዱ የህያውነት አካል ሆናችሁ ማለት ነውና
ለፈጣሪ ልባችሁን በንፅህና ካሰናዳችሁ ፍቅር ተከስቶአል ሲከሰት ደግሞ ላይለያችሁ ተዋህዷል
      🙏ንቃት🙏

Comments

Popular posts from this blog

የግዕዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች