ሴት ልጅ
>>>>>>#ያውልህ__እንባዬ <<<<<<<<
***************\\\\****************
♨#ሴትን ልጅ በድለካት እንድታለቅስብህ አታድርግ።
የማንባቷ መንስኤ በፍፁም አትሁን።የሴት ልጅ እምባ ሲያዩት ቅጠል ላይ እንደሚንኳለል ውሀ ውበት ቢኖረውም አንድ ቀን ጠራርጎ የሚወስድህ ማእበል ሊሆን ይችላል።
♨#ሴት ልጅ የአለም ጣእም ናት ስልህ ከመሬት ተነስቼ አይደለም እንደ አንበሳ ክንድ በጠነከረ ምክንያት ላይ ቆሜ እንጂ።
♨#የትም ቦታ ሳቅ የትም ቦታ ደስታ የትም ቦታ ምቾትን መፍጠር ታውቅበታለች።
♨#ፈሪን ታጀግናለች ቆራጥ ጀግኒት ሆና ቤተሰብህን እና ሀገር ትጠብቃለች።
♨#ሴት ማለት በመስዋእትና በፍቅር የተሞላች ፍጥረት ነች።
♨#ሴትን ልጅ በፍቅር ከተመለከትካት ንፁ ፍቅርን ከሰጠሀት በ10 እጥፍ አድርጋ ትመልስልሀለች።
♨#ሴት ልጅ አንተ ትንሽ ነገር ሰጥተሀት እሷ ግን ልጅን የሚያክል በረከት ትሰጥሀለች።
♨#ሴት ልጅ >>እናት ፡ እህት ፡ ሚስትህ ናትና ውደዳት አክብራት ተንከባከባት።99 ነጥብ።
#ልባዊ ክብሬ ይድረሳቹ አቦ።
==============\\\\===============
#ክብር ፡ ፍቅር እና እውቅና ለሴቶቻችን።
#respect. Love & recognition for our girls

Comments
Post a Comment