✍️ ህይወት በየ ቅፅበት የምትገለጥ እንደ ጠብታ መጥፋትም መስፋትም የምትችል አዲስ ምዕራፍ ናት::
ትላንትን ኑረን አልፈናል ዛሬ ደግሞ ይህው ቀርቦልናል ህይወታችን በትላንት ስላልተወሰነ ዛሬ በአዲስ መልክ ቀርቧል::
   ትዝታ ደግሞ ህይወትን ወደኋላ ለመጎትት የሚኮትን ሀይል ሁኖ ተደቅኗል ::
በዚህ ሀይል ሳንታሰር ዛሬን በአግባብ እየኖርን ነገን የተሻለ እንዲሆን የምናልም ብቁ ሰው እንሁን!!

Comments

Popular posts from this blog

የግዕዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች